የአዲስ ሕይወት ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን
የሳምንቱ ፕሮግራሞች
-
ዘወትር እሁድ ከ 10:30AM - 1:00PM የጸሎት, የአምልኮ እና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ
-
ዘወትር እሮብ ምሽት ከ 6:00PM - 7:30PM የሚቆይ የጸሎት ጊዜ
-
ወር በገባ በመጀመሪያ እሁድ የጌታን ስጋና ደም አብረን የምንወስድበት ጊዜ ነው በመሆኑም ቅዱሳን ሁላችን በእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ለመደነቅ ወደ ቤተክርስቲያን አንድንመጣ
-
በወሩ መጨረሻ አርብ ከ 8:00PM ጀምሮ የጸሎት ምሽት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
Location:
2414 N Sharon Amity Rd, Charlotte, NC 28205
Senor Pastor: Samuel Guday
720-329-1813